የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 25 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት ጠላቶችዎ እግዚአብሔርን እንዲያውቁት ይጸልዩ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 25ን ያንብቡ ኤፌሶን 1-2ን ያንብቡ ሳምንት 4 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ