የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 19 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት መልካም ሰራተኛ እንዲሆኑ ይጸልዩ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 19ን ያንብቡ ዮሐንስ 19ን ያንብቡ ሳምንት 3 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ