የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 28 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት እርስዎ ሌሎችን እንዲወዱ እንዲረዳዎ እግዚአብሔርን ይጠይቁ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 28ን ያንብቡ ፊልጵስዮስ 1-2ን ያንብቡ ሳምንት 4 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ