የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 18 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት የመጽሐፍ ቅዱስ ቃልን ይጸልዩ (መዝሙር 23) እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 18ን ያንብቡ ዮሐንስ 18ን ያንብቡ ሳምንት 3 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ