የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 29 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት ሰዎች ቢሳለቁብዎትም እንኳን በድፍረት ለመቆም ይጸልዩ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 29ን ያንብቡ ፊልጵስዮስ 3-4ን ያንብቡ ሳምንት 5 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ