የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 26 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ ደፋር እንዲያደርግዎ እግዚአብሔርን ይጠይቁ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 26ን ያንብቡ ኤፌሶን 3-4ን ያንብቡ ሳምንት 4 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ