የ30 ቀን ቻሌንጅ ቀን 13 ጸሎት እና ምስጋና እግዚአብሔርን ስለቸርነቱ ያወድሱ እግዚአብሔርን ስለሁሉም ነገር ያመስግኑ ስህተቶችዎን ይናዘዙ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ያመስግኑት እግዚአብሔር ጥበብና መመሪያን እንዲሰጥዎ ይጠይቁ እንዲያበረታዎ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ መዝሙር 13ን ያንብቡ ዮሐንስ 13ን ያንብቡ ሳምንት 2 ቤተ ክርስትያን በዚህ ሳምንት አንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማምለክ ከሌሎች ጋር ይገናኙ